返回新站                                                                                                                                                                      返回总目录 Amargna

ወደዚህ ገጽ እንኳን ደህና መጡ!

  • ወደ አፍሪካ የእስልምና ጉዞ

    በThe Jerusalem Post ጋዜጣ ላይ የወጣው Islam’s path to Africa የMICHAEL WIDLANSKI www.jpost.com/Opinion/Op-EdContributors/Article.aspx ጽሑፍ እስልምና በአፍሪካ ውስጥ እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ በጥቂቱ የቃኘና መጪው የአፍሪካ ክፍለ ዓለም ጊዜ ምን ሊሆን እንደሚችል የሚያሳይ ነው፡፡ ክፍለ አህጉራችን አፍሪካ የእስምና መናኸሪያ አገር ልትሆን ነውን?
  • እስልምና በኢትዮጵያ ታሪክ

    ይህ ዓምድ አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው እንቅስቃሴ ታሪካዊ ጀርባ ምን እንደሆነ ለማሳየት የተዘጋጀ ነው፡፡ ኢትዮጵያ የምትባለው አገር እስልምናን በታሪክ ውስጥ እንዴት አስተናገደችው፣ ከእስልምና እምነት ተከታዮች ጋር እንዴት ኖረች? የእስልምና ተከታዮችስ በዚች አገር ውስጥ እንዴት ነው የኖሩት? በኢትዮጵያ በታሪክ ሙስሊሞች ምን ዓይነት ሚና ተጫወቱ፣ የነበራቸው አመለካከትና እንዲሁም እንቅስቃሴ ምን ይመስል ነበር? የዚህ ዘመን ሙስሊሞችስ አመለካከትና እንቅስቃሴ ከታሪካዊና ወቅታዊ እውነቶች አኳያ እንዴት ነው ሊገመገም የሚችለው? የሚሉ ሐሳቦችን በዚህ ዓምድ ስር ለማሳየት እንሞክራለን::
  • ዘመናዊ ሳይንስ በቁርአን ውስጥ ሊገኝ ይችላልን?

    እንደ soc.religion.islam ዓይነት የዜና ቡድኖችና በሌሎችም አካባቢዎች በጣም ብዙ ጊዜ ልዩ የሆነ አንድ ነገር ብቅ ይላል፡፡ ይህም በቁርአን ገፆች ውስጥ ዘመናዊ ሳይንስ ይገኛል የሚል ማሳሰቢያን በተመለከተ ነው፡፡... ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ
  • የቁርአን የመጀመሪያ ምንጮች

    ይህ መጽሐፍ የመጀመሪያው ምዕራፍ መግቢያውና ሙስሊሞች በአጠቃላይ ቁርአን ከእግዚአብሔር መጣ የሚል እምነት እንዳላቸው የሚናገር ነው፡፡ ሙስሊሞች በሙሉ ያላቸው ይህ እምነትና መረዳት በሐቀኛ ምርመራ በመመሥረት የቁርአን ምንጭ ምንነት መገለጡ መከተል ያለባቸውን አሁኑኑ እንዲያስቡበት በጣም እንደሚረዳቸው ይታመናል፡፡